BBC News, አማርኛ – ዜና
ዜና

አሜሪካ በአፍሪካ በርካታ የቪዛ ማዕከላትን ስትዘጋ፣ የአዲስ አበባ ኤምባሲዋ አንዱ ማዕከል ይሆናል ተባለ
አሜሪካ በአፍሪካ ውስጥ ቪዛ ይሰጥባቸው የነበሩትን ሃምሳ የሚሆኑ ኤምባሲዎቹን በማጠፍ ወደ 20 ሊቀንስ መሆኑ ሲገለጽ፤ አዲስ አበባ የቪዛ ማዕከል ከሚባሉት አንዷ እንደሆነች ተዘገበ። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአፍሪካ ውስጥ የውጭ ዜጎችን የቪዛ ጥያቄ በመቀበል ምላሽ የሚሰጡ የኤምባሲዎቹን ቁጥር በከፍተኛ መጠን ለመቀነስ ባወጣው ዕቅድ መሠረት ነው የቪዛ ሂደት በተወሰኑ ቦታዎች ብቻ እንዲታይ የወሰነው።
ከ 7 ሰአት በፊት

ቀጥታ, ኢራን ሠራዊቷ መጠናከሩን ስትገልጽ፣ እስራኤል ደግሞ የኢራን መንግሥት መሠረቱ ተናግቷል አለች
ኢራን የጦር ሠራዊቷ ከጦርነቱ በኋላ የበለጠ መጠናከሩን ስትገልጽ፣ እስራኤል ደግሞ የኢራን መንግሥት ክፉኛ ተዳክሞ ሊወድቅ መቃረቡን ጠቅላይ ሚኒስትሯ ተናገሩ።

ሰኞ እስከ ምሽት 2 ሰዓት ድረስ 40 ሚሊዮን መራጮች ድምጽ መስጠታቸውን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
ትናንት እስከ ምሽት 2 ሰዓት ድረስ 40 ሚሊዮን መራጮች ድምጽ መስጠታቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

ኢራን ከተነገረው በላይ በአሜሪካ ወታደራዊ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሷን ቢቢሲ አረጋገጠ
ኢራን ከየካቲት ወር መጨረሻ ጀምሮ በመካከለኛው ምሥራቅ በሚገኙ ስምንት አገራት ውስጥ የሚገኙ ቁልፍ የአሜሪካ ወታደራዊ ማዕከላትን ዒላማ አድርጋ በፈጸመቻቸው ጥቃቶች ዘመናዊ የአየር መከላከያ ሥርዓቶችን፣ በአየር ላይ ነዳጅ የሚሞሉ አውሮፕላኖችን እና ራዳሮችን በመምታት በሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር ውድመት አድርሳለች። ኢራን በአሜሪካ የጦር ተቋማት ላይ ያደረሰችው ጉዳት ከተነገረው በላይ መሆኑን የቢቢሲ ምርመራ አረጋግጧል።
2 ሰኔ 2026

ዩኬ ወደ ሩዋንዳ ስደተኞችን የምትልክበትን ስምምነት ብታፈርስም ገንዘብ እንዳትቀጣ ፍርድ ቤት ወሰነ
ከ 9 ሰአት በፊት

የኢቦላ በሽታ ስጋት ባየለበት ወቅት ሦስት ክትባቶች እየበለፀጉ መሆናቸው ተገለፀ
2 ሰኔ 2026

ቻትጂፒቲ ሱስ በማስያዝ እና ራስን ማጥፋትን በማበረታታት ተከሰሰ
2 ሰኔ 2026

አዳዲስ ታሪክ የሚመዘገብበት 23ኛው የዓለም ዋንጫ ውድድር ሙሉ መረጃን እዚህ ያገኛሉ
31 ግንቦት 2026

አሜሪካ በባሕረ ሰላጤው ላይ ጥቃት መፈፀሟን ስትገልጽ ኢራን የአጸፋ ምላሽ ሰጠሁ አለች
1 ሰኔ 2026

የናይጄሪያ የቀድሞ ጄነራል እና ባለቤታቸው በታጣቂዎች ታገቱ
1 ሰኔ 2026

ብራዚል በኢቦላ የተጠረጠሩ ሁለት ታካሚዎችን እየተከታተልኩ ነው አለች
1 ሰኔ 2026

በመገናኛ ብዙኃን ‘አፈና’ እና ‘በፉክክር ማነስ’ ትችት የተነሳበት የነገው ጠቅላላ ምርጫ
በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ግጭቶች በሚስተዋሉበት ሁኔታ ነገ የሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ “እምብዛም ፉክክር የማይኖረው” መሆኑት ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ሲናገሩ ቆይተዋል። በተለይም በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ካሉት ግጭቶች ባሻገር የትግራይ ክልል በምርጫው አለመሳተፍም ሌላው ፖለቲከኞች የሚያነሱት ነጥብ ነው። ቢቢሲን ጨምሮ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ላይ የተጣለው ክልከላም በተያያዥ ይነሳል።
31 ግንቦት 2026
የቢቢሲ አማርኛ ዩቲዩብ ቻናልን ይቀላቀሉ

በአማራ ክልል ከሚገኙ 138 የምርጫ ክልሎች በስምንቱ ምርጫ እንደማይደረግ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
በመላ አገሪቱ ሰኞ ግንቦት 24 በሚደረገው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በአማራ ክልል ከሚገኙ 138 የምርጫ ክልሎች መካከል በስምንቱ ምርጫ እንደማይደረግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ቦርዱ በተጨማሪም የዘንድሮው አገራዊ ምርጫ በትግራይ ክልል ከሌሎች የአገሪቱ ክልሎች ጋር በአንድ ላይ ምርጫ የማይካሄድ መሆኑን ገልጿል።
26 ግንቦት 2026

ምርጫ ቦርድ የኢሕአፓው አመራርን ራስን ከእጩነት የማግለል “ጥያቄ እንደማይቀበል” አስታወቀ
20 ግንቦት 2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አገራዊ ምክክር እየተደረገ ያለው የአገሪቱን መሪ የሥልጣን ዘመን “ለመገደብ” መሆኑን ተናገሩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አገራዊ ምክክር እየተደረገ ያለው በአገሪቱ ሕገ መንግሥት ያለ ማብቂያ የተጠቀመጠውን የአገሪቱን መሪ የሥልጣን ዘመን “ለመገደብ” መሆኑን ተናገሩ። መንግሥት “ሥልጣኑ በሕግ ተገድቦ” ሕገ መንግሥት እንዲሻሻል እየጠየቀ ባለበት ሁኔታ በአገራዊ ምክክሩ “አንወያይም” ያሉ አካላትን ተችተዋል።
15 ግንቦት 2026

ኢዜማ “የሐረሪ ብሔረሰብ አባልነት መስፈርት” በመደረጉ በክልሉ የቀረቡ ዕጩዎች ከምርጫ መሰረዛቸውን ገለጸ
15 ግንቦት 2026

ብልጽግና ፓርቲ፤ የአብን እና የኢዜማ አመራሮች በሚወዳደሩባቸው የምርጫ ክልሎች ዕጩ አላቀረበም
ገዢው ብልጽግና ፓርቲ ዕጩ ባላቀረበባቸው ከ80 በላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች ውስጥ የተቃዋሚዎቹ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አመራሮች የሚወዳደሩባቸው የምርጫ ክልሎች እንደሚገኙ ቢቢሲ ተገንዝቧል።
27 መጋቢት 2026

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መራጮች እንዲመዘገቡ የተለያዩ ጫናዎች እየተደረጉ መሆናቸውን ገለጸ
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በመራጮች የምዝገባ ሂደት ወቅት “ቤት ለቤት በመሄድ” ካርድ ውሰዱ ከሚል አንስቶ “ማኅበራዊ አገልግሎት ማግኘት” እንዲሁም “ከደሞዝ መቁረጥ ጋር በማያያዝ” በዜጎች ላይ ተጽዕኖ እስከማድረስ ያሉተግባራትን ማስተዋሉን ገለጸ።
2 ሚያዚያ 2026

ብልጽግና ፓርቲ ዕጩ ባላቀረበበት ትግራይ ክልል ምርጫ ይካሄዳል?
ብልጽግና ፓርቲ፤ ምርጫ የመካሄዱ ነገር አጠራጣሪ በሆነበት ትግራይ ክልል ለሚገኙ የፓርላማ እና የክልል ምክር ቤት መቀመጫዎች አንድም ዕጩ አለማቅረቡን ቢቢቢ የተመለከተው የዕጩዎች ዝርዝር ያሳያል። ስድስት ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች እና ሁለት ቅንጅቶች በበኩላቸው 101 ዕጩዎችን አስመዝግበዋል።
27 መጋቢት 2026

ባለፈው ምርጫ ብልጽግናን ከወከሉ የአዲስ አበባ ተመራጮች ውስጥ ከ60 በመቶ በላዩ በአዲስ ተተኩ
ብልጽግና ፓርቲ ግንቦት ላይ ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው ሰባተኛው አጠቃላይ ምርጫ ለአዲስ አበባ ከተማ ካቀረባቸው 154 ዕጩዎች ውስጥ 96 ያህሉ በባለፈው ምርጫ በመዲናዋ ያልተወዳደሩ እንደሆኑ ቢቢሲ ያደረገው ዳሰሳ ያሳያል። በመጪው ምርጫ በአዲስ አበባ ዕጩ ሆነው ካልቀረቡት ተመራጮች መካከል ምክትል ከንቲባው ጃንጥራር አባይ ይገኙበታል።
25 መጋቢት 2026

የፓርላማ አባሉ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ “ለፍትሐዊ ምርጫ ምቹ መደላድል ባለመኖሩ” በዕጩነት እንደማይቀርቡ አስታወቁ
6 የካቲት 2026

ኦፌኮ በቀጣዩ ምርጫ ከመንግሥት እና ከታጣቂዎች የሚደርስ ጫና ላይ ፍራቻ እንዳለው ገለፀ
3 ታህሳስ 2025

ከፍተኛ ውዝግብ ስላስነሳው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ ማን ምን አለ?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአማራ እና ትግራይ ክልሎች መካካል “አከራካሪ ሆነው የቆዩ” የተባሉትን አምስት የምርጫ ክልሎች በተመለከተ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት ደርሶኛል ያለውን ውሳኔ ይፋ ካደረገ በኋላ የሁለቱ ክልሎች የፖለቲካ ተዋንያን በየፊናቸው መግለጫዎችን አውጥተዋል። በትግራይ በኩል ጊዜያዊ አስተዳደሩን ጨምሮ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ፤ በአማራ በኩል የሚገኙት ደግሞ ለውሳኔው ድጋፋቸውን ገልጸዋል።
24 የካቲት 2026

ስምረት ፓርቲ በአወዛጋቢ ቦታዎች ላይ የሚካሄድ ምርጫን በተመለከተ ያቀረበውን ክስ ለምን አነሳ?
12 መጋቢት 2026

ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጋር የሚፎካከሩት ዕጩዎች
በዘንድሮው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ክልል ጎማ 2 ምርጫ ክልል ይወዳደራሉ። እርሳቸውን ለማሸነፍ የሌሎች ፓርቲ ዕጩዎችም ይፎካከራሉ። እነዚህ እጩዎች ከአሁን በፊትም ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጋር የተወዳደሩ ናቸው?

ቪዲዮ, የኢትዮጵያ እና የሱዳን መካሰስ እና ፍጥጫ
ለረጅም ጊዜ ወዳጅ ሆነው የቆዩት ጎረቤታሞቹ ኢትዮጵያ እና ሱዳን ግንኙነታቸው ሻክሯል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በይፋ በመውጣት ከመካሰስ አልፈው ወደ ግጭት የሚያመሩ ዛቻዎች እየተሰሙ ነው። ለመሆኑ ሁለቱ ጎረቤታሞችን እዚህ ያደረሳቸው ምንድን ነው?

ቪዲዮ, ከነዳጅ ጋር አብረው ስለሚነሱ ቁልፍ ነገሮች ምን ያህል ያውቃሉ?
ለዓለም የነዳጅ እና ኃይል አቅርቦት መሠረት የሆነው የሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት የአገራትን ምጣኔ ሃብት ወዳልተጠበቀ ቀውስ እየወሰደው ይገኛል። ከዚህ ጋር በተያያዘ ተደጋግሞ የሚነሳው ድፍድፍ ነዳጅ ምንድን ነው? የብሬንት ነዳጅስ? ዝርዝር መረጃው በዚህ ቪዲዮ እንመለከታለን።

ቪዲዮ, የደብረ ጽዮን በፕሬዝዳንትነት መሰየም ትግራይን ወዴት ይወስዳታል?
በትግራይ ሁለት ፕሬዝዳንቶች ተሹመዋል። ህወሓት የፕሪቶሪያ የግጭት ማቆም ስምምነት መፍረሱን በመጥቀስ ከጦርነት በፊት የነበረውን አስተዳደር መመለሱን አስታውቋል። ሌ/ጄኔራል ታደሰ በሥልጣን ላይ እያሉ ነው ደብረጽዮን ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙት። ክልሉ እንዴት እዚህ ሁኔታ ላይ ደረሰ? የሌ/ጄነራል ታደሰ ዕጣ ፈንታስ ምን ሊሆን ይችላል?

ቪዲዮ, ቃላት እየተወራወሩ ያሉት ቱርክ እና እስራኤል ወደ ወታደራዊ ግጭት ሊያመሩ ይችላሉ?
ባለፉት ሦስት ዓመታት ቱርክ እና እስራኤል መደበኛ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከመፍጠር ወደ ቀጥተኛ ወታደራዊ ግጭት እያመራ መሆኑ እየተነገረ ነው። በሁለቱ አገራት መሪዎች መካከል የቃላት ጦርነቱ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት ወታደራዊ ግጭት የመከሰት ዕድል ይኖራል ወይ የሚል ጥያቄን እያስነሳ ነው። የሁለቱ አገራት ውዝግብ ወዴት ያመራ ይሆን?

ቪዲዮ, የውጭ አገራት ዜጎች ዒላማ የተደረጉበት የደቡብ አፍሪካ ተቃውሞ

ቪዲዮ, የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ከኦፔክ አባልነት መውጣቷ ምን ተጽዕኖ ይኖረዋል?

ቪዲዮ, ለሦስተኛ ጊዜ የመግደል ሙከራ የተደረገባቸው የአሜሪካው ፕሬዝዳንት
ቅዳሜ ምሽት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና በርካታ የአሜሪካ ባለሥልጣናት በተገኙበት የእራት ግብዣ ላይ ጥቃት ለማድረስ የሞከረ ግለሰብ በፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ስር ውሏል። ትራምፕን ለመግደል የሚደረግ ሙከራ አዲስ አይደለም። እስካሁን በፕሬዝዳንቱ ላይ የተቃጡት የመግደል ሙከራዎች ምን ይመስላሉ?

ቪዲዮ, በአንጎላችን እና በሰውነት ቆዳችን መካከል ያለው አስደናቂ ግንኙነት

ቪዲዮ, ኢራን የበለጸገ የዩራኒየም ክምችት አላት? የኒውክሌር ጦር መሣሪያ መገንባትስ ትችላለች?

ቪዲዮ, “አባቴ እንደሞተ ተነግሮኝ ነበር፤ እንዴት በሕይወት ሊገኝ ቻለ?”

ቪዲዮ, የአሜሪካ እና የኢራን ተኩስ አቁም ስምምነት
ኢራን እና አሜሪካ የሆርሙዝ ወሽመጥ ተከፍቶ መርከቦች እንዲያልፉ የሚያስችል የሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማምተዋል። አገራቱን ሲያሸማግሉ የነበሩት የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሼህባዝ ሻሪፍ የተኩስ አቁሙ ወዲያውኑ ገቢራዊ እንደሆነ አስታውቀዋል። ሁለቱ አገራት እዚህ ስምምነት ላይ የደረሱት፤ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን ወሳኙን የባሕር መተላለፊያ ማክሰኞ ሌሊት ድረስ የማትከፍት ከሆነ “ሙሉ ሥልጣኔዋ ይወድማል” የሚል ዛቻ ካሰሙ ከሰዓታት በኋላ ነው። ለመሆኑ ስምምነቱ ለሁለቱ አገራት ምን ማለት ይሆን?

ከፖለቲካዊ ፍጥጫ እስከ ወታደራዊ እርምጃ – በትግራይ ክልል ሊፈጠሩ የሚችሉ አራት ቢሆኖች
ህወሓት፤ ፌደራል መንግሥት ሕገ ወጥ ባለው ምርጫ የተቋቋመውን የትግራይ ክልል መንግሥት መመለሱን ተከትሎ የፕሪቶሪያ ስምምነት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ አደጋ ውስጥ የገባ ይመስላል። የክልሉ ሁኔታው አሁን ባለበት ይቀጥላል ወይስ ፌደራል መንግሥት እርምጃ ይወስዳል? ሥልጣን የተቆጣጠረው ህወሓትስ ወደ ወታደራዊ እርምጃ ይገባ ይሆን? ወይስ ሁለቱ አካላት አንዳች ስምምነት ላይ ይደርሳሉ?
25 ግንቦት 2026

መከላከያ ሠራዊት “ጽምዶ”ን በተመለከተ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት ገለጻ መስጠቱን አስታወቀ
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት “ጽምዶ” በሚባለው እንቅስቃሴ በኩል “በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ የሚቃጣ” ስጋት ቢኖር ስለሚወስደው እርምጃ አገር ውስጥ ለሚገኘው ዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ ማሳወቁን ገለጸ። የመከላከያ የውጭ ግንኙነት እና ወታደራዊ ትብብር ዳይሬክተር፤ ይህንን እንቅስቃሴ ” ‘ወደ መሬት እናወርዳለን’ ብለው ስንዝር እንቅስቃሴ” የሚያደርጉ አካላትን አስጠንቅቀዋል።
23 ግንቦት 2026

መንግሥታት ኢንተርኔትን ሲዘጉ ዜጎች አገልግሎቱን ለማግኘት ምን አመራጭ አላቸው?
26 ግንቦት 2026

ግብፅ “ከበባ እና ትንኮሳ በሚመስል መልኩ” እየተንቀሳቀሰች ነው ስትል ኢትዮጵያ ከሰሰች
ኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት አጀንዳዋን ይፋ ካደረገች በኋላ ግብፅ “ከበባ በሚመስል መልኩ” እየተንቀሳቀሰች ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ። አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ሐሙስ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም. ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄዋን ካነሳች በኋላ ከግብፅ በኩል “ውጥረት፣ ትንኮሳ የሚመስሉ ነገሮች እየታዩ” መሆናቸውን ተናግረዋል።
22 ግንቦት 2026

‘ቤተሰቦቼ ከሞትኩ በኋላ መርዶ ቢነገራቸው ይሻላል’ – በሳዑዲ እስር ቤቶች የሞት ቅጣት የሚጠባበቁት ኢትዮጵያውያን
በሳዑዲ አረቢያ ሦስት ኢትዮጵያውያን ከአደንዛዥ ዕጽ ጋር በተያያዘ ክስ የሞት ፍርድ ሲፈጸምባቸው ቢያንስ 65 የሚሆኑት ደግሞ ፍርዳቸው ተፈጻሚ የሚሆንበትን ጊዜ እየተጠባበቁ መሆኑን ሂውማን ራይትስ ዎች አስታውቋል። የሳዑዲ መገናኛ ብዙኃን በካሃሚስ ሙሻይት ማረሚያ ቤት የሚገኙ ከ200 በላይ ኢትዮጵያውያን የሞት ፍርድ እየጠበቁ መሆኑን ዘግበዋል። ቢቢሲ ያነጋገራቸው የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው እነዚህ ወጣቶች ከመርፈዱ በፊት የኢትዮጵያ መንግሥት ይድረስልን ሲሉ ይማጸናሉ።
21 ግንቦት 2026

የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያውያን ላይ የጣለውን የቪዛ ገደብ አነሳ
የአውሮፓ ኅብረት ከሁለት ዓመት በፊት በኢትዮጵያውያን ላይ የጣለውን የቪዛ ገደብ ማንሳቱን አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንግሥት በሕገ ወጥ መንገድ በአውሮፓ የሚኖሩ ዜጎቹን ለመቀበል ያሳየው ተባባሪነት አናሳ ነው በሚል በኢትዮጵያውያን ላይ የቪዛ ገደብ ተጥሎ ቆይቷል። የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት በድረ ገጹ ባወጣው መግለጫ፤ በኅብረቱ አባል አገራት ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን በመለየት እና ወደ አገራቸው በመመለስ ረገድ መሻሻሎች ስለታዩ ገደቡ እንዲነሳ ተወስኗል።
20 ግንቦት 2026

ቻይና እና ሩሲያ ለምን ‘የቅርብ ወዳጆች’ ሆኑ?
ቻይና በዓለም ምጣኔ ሃብት ላይ ካላት ጉልህ ሚና እና ከፍተኛ ተጽእኖ የተነሳ ኃያላን አገራት ከቻይና ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር እየጣሩ ነው። አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ የመካከለኛው ምሥራቅ አገራት እና ሩሲያ በተለይ በዚህ ወቅት ቻይናን አጥብቀው እየፈለጓት ነው። ባለፈው ሳምንት ፕሬዝዳንት ትራምፕን ያስተናገደችው ቻይና አሁን ደግሞ ፕሬዝዳንት ፑቲንን ተቀብላለች። ከአሜሪካ እና ከሩሲያ ለቻይና ማን የቀረበ ነው?
20 ግንቦት 2026

ግብፅ እና ኤርትራ የቀይ ባሕር ጉዳይ የሚመለከተው “የጠረፉን አገራት ብቻ ነው” አሉ
ቀይ ባሕር ላይ የሚደረግ የትራንስፖርት እንቅስቃሴን እና የወደብ ትስስርን የተመለከተ ስምምነት የተፈራረሙት ግብፅ እና ኤርትራ፤ የቀይ ባሕር ጉዳይ የሚመለከተው “የቀይ ባሕር ጠረፍ አገራትን ብቻ” እንደሆነ ገለጹ። ቀይ ባሕርን ከሚያዋስኑ የባሕር ዳርቻ አገራት “ብሔራዊ ደኅንነት ጋር ቀጥተኛ ትስስር” እንዳለው በመጥቀስም “የቀይ ባሕር አጎራባች ያልሆነ አካል ቀይ ባሕርን በሚመለከቱ ጉዳዮች መግባት የለበትም” ማለታቸውም ተዘግቧል።
18 ግንቦት 2026

“ሙስሊም ነኝ፤ እንዳትተኩሱብኝ”: ከሆርሙዝ መዘጋት ቀጥሎ በሶማሊያ ያገረሸው የባሕር ላይ ውንብድና
በባሕረ ሰላጤው በኢራን ላይ ጦርነት ከተከፈተ በኋላ ዋነኛው የነዳጅ መተለላፊያ የሆርሙዝ ወሽመጥ በመዘጋሩ በኃይል አቅርቦት ላይ ቀውስ ተፈጥሯል። ይህንን ተከትሎ ደግሞ ጋብ ብሎ የነበረው የሶማሊያ የባሕር ላይ ወንበዴዎች በመርከቦች ላይ የሚፈጽሙት ዕገታ አገርሽቷል። ይህም በሌላኛው የባሕር መተላለፊያ ቀይ ባሕር መግቢያ ላይ እየተከሰተ ያለው የባሕር ላይ ውንብድና ከፍተኛ ስጋትን ፈጥሯል።
18 ግንቦት 2026

የአሜሪካ የኤርትራን ማዕቀቦች ማንሳት፡ ቀይ ባሕር የሸፈነው የሰብአዊ መብት ጥያቄ?
አሜሪካ የኤርትራን ማዕቀቦች ለማንሳት ማቀዷ ሲሰማ ከጀርባ ያለው ፖለቲካዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ምክንያት ምንድን ነው? የሚለውን ጥያቄ አጭሯል። ኤርትራ ላይ የሚቀርቡ የሰብአዊ መብት ጥሰት ክሶችን በተመለከተ ተጠያቂነት እና ፍትሕ ሳይሰፍን ማዕቀቦችን ማንሳት ምን ያስከትላል? ለምን አሁን ማዕቀቦችን ማንሳት አስፈለገ? ይህ የአሜሪካ ሐሳብ ለኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ምን ማለት ነው? የሚሉ ጥያቄዎችም እየተነሱ ነው።
12 ግንቦት 2026

የሶማሊያው ፕሬዝዳንት የሥልጣን ዘመናቸው ማብቃቱን ተከትሎ የተፈጠረው አጣብቂኝ
የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ የሥልጣን ዘመናቸውን ለማራዘም ያደረጉትን ሙከራ ተከትሎ ከዚህ ቀደም አጋጥሟቸው አያውቅም የተባለ ከፍተኛ ተቃውሞ እየተጋፈጡ ነው። በአገሪቱ ሕገ መንግሥት መሠረት የፕሬዝዳንቱ የሥልጣን ዘመን የሚያበቃው አርብ ግንቦት 7/2018 ዓ.ም. ነው። ይህ ሁኔታም ሶማሊያን ቀውስ ውስጥ በማስገባት ለአልሻባብ በር ሊከፍት ይችላል የሚል ስጋት ፈጥሯል።
15 ግንቦት 2026

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጥላው የነበረውን የጦር መሣሪያ ማዕቀብ አነሳች
13 ግንቦት 2026
የኢንተርኔት ዳታን በመቆጠብ የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽን በቀላሉ ማንበብ ይፈልጋሉ?
የቢቢሲ አማርኛን ድረ ገጽ በቀላሉ በመክፈት ዜና እና ታሪኮችን በጽሑፍ ብቻ ያንብቡ!
ዳታ ለመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበትን ድረ ገጽ ያንቡ።

በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ የአሜሪካንን ባሕር ኃይል እየፈተኑ ያሉት የኢራን ትናንሽ ጀልባዎች
ፕሬዝዳንት ትራምፕ የኢራንን ባሕር ኃይል እንዳወደሙ ቢናገሩም፣ ኢራን ትናንሽ ፈጣን ጀልባዎችን በመጠቀም በሆርሙዝ ወሽመጥ የመርከቦችን እንቅስቃሴን መግታት ችላለች። ስለእነዚህ ውጤታማ የኢራን ፈጣን ወታደራዊ ጀልባዎች ምን እናውያለን?
14 ግንቦት 2026

እየተወዛገቡ ያሉት ቱርክ እና እስራኤል ወደ ወታደራዊ ግጭት ሊያመሩ ይችላሉ?
13 ግንቦት 2026

አሜሪካ እና ኢራን ድል እንደተቀዳጁ እያወጁ ባሉበት ጦርነት አሸናፊው ማን ነው?
አሜሪካ ከኢራን ጋር የምታደርገውን ጦርነት ማቆሟን እየተናገረች ነው። በሁለቱ አገራት መካከል የተኩስ አቁም ከተደረገ ከሳምንታት በኋላ ማክሰኞ ዕለት የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ “ኢፒክ ፊውሪ’ በማለት የተጠራው ዘመቻ ማብቃቱን ተናግረዋል።በአሜሪካ እና በኢራን መካከል በተደረገው ጦርነት ማን አሸነፈ?
11 ግንቦት 2026

የዓለምን ኢኮኖሚ ካናጋው የኢራን ጦርነት ቢሊዮኖች እያተረፉ ያሉት ኩባንያዎች
11 ግንቦት 2026

በባሕረ ሰላጤው አገራት የማኅበራዊ ሚዲያ ልጥፎች ለእስር የሚዳርጉት እና ከአገር የሚያስባርሩት ለምንድን ነው?
30 ሚያዚያ 2026

የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ከኦፔክ ነዳጅ አምራች አገራት አባልነት መውጣቷ ምን ተጽዕኖ ይኖረዋል?
29 ሚያዚያ 2026

ኢራን የበለጸገ የዩራኒየም ክምችት አላት? የኒውክሌር ጦር መሣሪያ መገንባት ትችላለች?
22 ሚያዚያ 2026

ከአሜሪካ ጋር ለሚደረገው ንግግር ቁልፍ ሰው እና ቀጣዩ መሪ ይሆናሉ የሚባሉት የኢራን አፈጉባኤ ማን ናቸው?
31 መጋቢት 2026

የፋርስ ባሕረ ሰላጤ ከሌላው የዓለም ክፍል በተለየ እንዴት የከፍተኛ ነዳጅ እና ጋዝ ሀብት ባለፀጋ ሆነ?
13 ሚያዚያ 2026

መሪዎቹ እየተገደሉበት ባለበት ጸንቶ የቀጠለው የኢራን የጦርነት ወቅት አመራር የተዋቀረው እንዴት ነው?
ኢራን በአሜሪካ እና በእስራኤል እየተፈጸመባት ባለው ጥቃት ከጠቅላይ መሪዋ ከአያቶላህ አሊ ኻሜኒ ጀምሮ በርካታ ቁልፍ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ መሪዎቿ ተገድለውባታል። ነገር ግን አመራሯ ሳይፈረካከስ እየተተካካ ፍልሚያውን ቀጥሏል። ለመሆኑ የኢራን አመራር በዚህ ጦርነት ውስጥ ባለበት ጸንቶ እንዴት ሊቀጥል ቻለ?
8 ሚያዚያ 2026

የሚሳዔል ዒላማ የሆኑት ቅንጡ ከተሞች፡ የኢራን ጦርነት በባሕረ ሰላጤው አገራት ውስጥ ምን ለውጥ ያስከትላል?
የቅንጦት እና የንግድ መናኸሪያዎች ሆነው የቆዩት የባሕረ ሰላጤው አገራት ቅንጡ ከተሞች በኢራን ላይ የተከፈተውን ጦርነት ተከትሎ ገጽታቸው እየተቀየረ ነው። አገራቱ በጦርነቱ ዳር ላይ የቆሙ ቢሆንም በየዕለቱ የኢራን ሚሳዔሎች እየጎበኟቸው ነው። ይህ ጦርነት በወደፊት ገጽታቸው ላይ ምን ውጤት ይኖረዋል?
7 ሚያዚያ 2026

ኢራን በመካከለኛው ምሥራቅ ፍርሃት የፈጠረችበት ርካሹ ድሮን
አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት መክፈታቸውን ተከትሎ በመካከለኛው ምሥራቅ ውስጥ ጦርነት እየተካሄደ ነው። ኢራን እየተፈጸመባት ላለው ጥቃት አጸፋውን በቀጣናው ባሉ የአሜሪካ ወዳጅ አገራት ላይ እየፈጸመች ነው። ለዚህ ደግሞ ኢራን ርካሽ እና ውጤታማ የሆኑትን ሻሂድ-136 የተባሉ አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖችን በስፋት እየተጠቀመች ነው። ይህ በምሥል እና በቪዲዮ የተደገፈው ዘገባ ስለድሮኖቹ ምንነት ይተነትናል።
11 መጋቢት 2026

ለአገሬው ተከልክለው ለቱሪስቶች ብቻ ክፍት የሆኑት የመዝናኛ ስፍራዎች
24 ግንቦት 2026

አባትነት የወንዶችን አእምሮ በምን መልኩ ይቀይራል?
23 ግንቦት 2026

ድምጽ, ቢቢሲ አማርኛ ዜና

በመጪው ዘመን በአገራት መካከል የሚደረገው አስፈሪው የሮቦቶች ጦርነት
22 ግንቦት 2026

ያለ ዕድሜ ጋብቻን ያመለጡት የሴራ ሊዮን ቀዳማዊት እመቤት
18 ግንቦት 2026

“አባት አልሆንም ብዬ ነበር”- ወላጆች ልጅ እንዲያገኙ የሚያደርገው ሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ
16 ግንቦት 2026

በዩክሬን የደራው የማህፀን ኪራይ ለእናቶች ምን ያህል ገንዘብ ያስገኛል?
17 ግንቦት 2026

ኢትዮጵያ ለምን እስካሁን ‘በጅብ ሃብቷ’ አልተጠቀመችም?
በተለምዶ የጅቦች ስም የሚነሳው ከክፉ ነገር ጋር ተያይዞ ነው። ጅቦችን ማጉረስ ባህል ከሆነበት የኢትዮጵያ ምሥራቃዊ ክፍል ውጭ ስለ ጅቦች ያለው አመለካከት ተመሳሳይ ነው ማለት ይቻላል። በመቀለ ዩኒቨርስቲ እና በዩናይትድ ኪንግደም በሚገኘው የሼፊልድ ዩኒቨርስቲ ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ግደይ ይርጋ ግን የተለየ ዕይታ አላቸው። ጅቦች የካንበን ልቀትን ይቀንሳሉ፤ አካባቢን በማጽዳት ከበሽታ ይከላከላሉ፤ ገንዘብም ይቆጥባሉ ቢባል ብዙዎች ያምኑ ይሆን?
17 ሚያዚያ 2026

‘የማያመልጡት ወጥመድ’፡ እናት በመሆናቸው የሚጸጸቱት ሴቶች
. . . “እናትነት ባንፈልገው እንኳ የሚከተለን እና የምናከናውነው ማለቂያ የሌለው ሥራ ነው፣ ምክንያቱም ልጆቻችን በእኛ ላይ ጥገኛ ናቸው… የማናመልጠው ወጥመድ ይመስላል” ትላለች። እናት መሆን ምን ያህል “አስከፊ” እንደሆነም ያለማመንታት ትናገራለች። ስለልጇ ስትጠየቅ ግን ድምጸቷ ጭምር ብሩህ ይሆናል።
15 ግንቦት 2026

ልጆችን በተለይ የሚያጠቃ ነው የተባለው አዲሱ የኮቪድ ዝርያ ምን ያህል አሳሳቢ ነው?
14 ግንቦት 2026

ሕንዳውያን ለአንድ ዓመት ወርቅ እንዳይገዙ የተጠየቁት ለምንድን ነው?
15 ግንቦት 2026

ሐረር ውስጥ ለ12 ዓመታት ለመውለድ የሞከረች እናት በአንድ ጊዜ አምስት ሕፃናትን ተገላገለች
ለ12 ዓመታት ልጅ ለመውለድ የሞከረች የሐረሪ ክልል ነዋሪ በአንድ ጊዜ አምስት ልጆችን መገላገሏ ተገለጸ። በድሪያ አደም የተባለችው እናት እሷና ባለቤቷ “በአንድ ጊዜ አምስት ልጆች ስላገኙ እጅግ እንደተደሰቱ” ተናግራለች።
8 ግንቦት 2026
ቢቢሲ አማርኛን በዋትስአፕ ላይ ያግኙ

በሕይወት ለመቆየት ልጆቻቸውን እስከመሸጥ የደረሱት የአፍጋኒስታን አባቶች
19 ግንቦት 2026

ኤአይ የሚሰጣቸው ፈጣን ምላሾች የሰው ልጅን የማሰብ አቅም ሊያዳክሙ እንደሚችሉ ባለሙያዎች አስጠነቀቁ
18 ግንቦት 2026

ስዊትዘርላንድ በኦሽዊትዝ አይሁዶችን ሲያሰቃይ ስለ ነበረው ‘አስፈሪው ዶክተር’ ምስጢራዊ ሰነዶችን ይፋ ልታደርግ ነው
16 ግንቦት 2026

አባቱን ገድሎ 12 ዓመት የተፈረደበት ልጅ ይቅርታ እንዲደረግለት የሚጠይቀው ቤተሰብ
የ27 ዓመቷ ሳራ ከእንባዋን ጋር እየታገለች ለግድያው ምክንያት የሆነውን አሳዛኝ ክስተት ለቢቢሲ ተናግራለች። ካርሎስ ለዓመታት ሞይሰስን እንደደበደበና አካላዊ ጥቃት እንደፈጸመበት የሰማችው ያኔ ነበር።
11 ግንቦት 2026

የአሜሪካ መከላከያ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ ያደረጋቸው ሰነዶች የሌላ ዓለም ፍጡራን ‘መኖራቸውን’ ያሳያሉ?
9 ግንቦት 2026

በአፍሪካ የፊልም አዋርድ ላይ የታየው ከ500 ዳቦዎች የተሰራው ቀሚስ
እሁድ ግንቦት 2 2018 ዓ.ም. በናይጄሪያ በተካሄደው 12ኛው የአፍሪካ ፊልሞች አዋርድ ላይ ታዋቂ ሰዎች፣ የፊልም ባለሙያዎች እንዲሁም የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች በተለያዩ አልባሳት ተውበው ተገኝተዋል። በዕለቱ ከተገኙት ስመ ጥር ሰዎች ሁሉ ግን የአንዷ ታዋቂ የቴሌቪዥን ተዋናይ አልባሳት የበለጠ መነጋገሪያ ሆኖ አምሽቷል።
11 ግንቦት 2026

የፈረንሳይ ፖሊስ ኖቤል መሰል ሽልማት ፈጥሮ ራሱን የሸለመው ምሁር ላይ ምርመራ ከፈተ
7 ግንቦት 2026

በሕንድ የእህቱን መሞት ለማሳየት አስከሬኗን ወደ ባንክ ይዞ የመጣው ግለሰብ ቁጣን ቀሰቀሰ
3 ግንቦት 2026

ጭንቀት እና ምግብ ያላቸው ትስስር ምንድን ነው? ስንጨነቅ አመጋገባችን ይለወጣል?
3 ግንቦት 2026

110 ኪሎ ግራም ካናቢስ በሻንጣቸው ውስጥ የተገኘ የሲሪላንካ መነኮሳት በቁጥጥር ስር ዋሉ
28 ሚያዚያ 2026

ከባድ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች የሚሰራበት እና ጥብቅ ቁጥጥር የሚደረግበት የቻይና “የወፍራሞች እስር ቤት”
28 ሚያዚያ 2026

ስለ ፖለቲካ ማውራት በሕግ የተከለከለባት አሜሪካ ውስጥ የተደበቀችው አዲሷ ‘አገር’
27 ሚያዚያ 2026

በአይጦች አማካይነት የሚተላለፈው አደገኛው ሃንታቫይረስ ምንድን ነው?
4 ግንቦት 2026

ጤናማ የእርጅና ዘመን እንዲኖርዎ በ30 ዓመትዎ ማድረግ ያሉብዎት ነገሮች
4 ግንቦት 2026

ያለባቸው የጤና ችግር ሕክምና እንዲያጠኑ ያደረጋቸው ኢትዮጵያውያን ወጣቶች
በረከት በቀለ፣ ኪምቢፊዳ በሚል ስም ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ይታወቃል። ወደ ቲክቶክ ብቅ ከማለቱ አስቀድሞ “በስፓይና ቢፊዳ (spina befida) የተያዝኩ ብቸኛው ሰው እኔ ብቻ እንደሆንኩ ይሰማኝ ነበር” ይላል። የአሊያንስ ፎር በርዝ ዲፌክት መሥራቹ ዶ/ር ነቢያት ተስፋዬም ልክ እንደ በረከት ሁሉ ከስፓይና ቢፊዳ (የነርቭ ዘንግ ክፍተት) ጋር ነው የተወለደው። አሁን 33 ዓመት እንደሆነው የሚናገረው ዶ/ር ነቢያት፣ በተወለደ በ22ኛው ቀን የስፓይና ቢፊዳ የቀዶ ሕክምና ተደርጎለታል። ሁለቱም ወጣቶች ከራሳቸው ህመም ተነስተው ሕክምና ለማጥናት መወሰናቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
2 ግንቦት 2026

‘እንዲሁ ተነስቼ መጮኽ ብጀምርስ?’ – ድንገት ወደ አዕምሯችን ስለሚመጡ ረባሽ ሃሳቦች መስጋት ያለብን መቼ ነው?
30 ሚያዚያ 2026

‘እንደ ላባ የቀለለው’ የማራቶን ክብረ ወሰንን የሰበሩት አትሌቶች ያደረጉት ጫማ
28 ሚያዚያ 2026

አንዲት ሴት በተመሳሳይ ወቅት እንዴት ከሁለት ወንዶች ልታረግዝ ትችላለች?
28 ሚያዚያ 2026

ኢትዮጵያዊ እና ኬንያዊ አትሌቶች ማራቶንን ከሁለት ሰዓት ባነሰ ጊዜ እንዲጨርሱ ያስቻላቸው ምስጢር ምንድን ነው?
ትናንት እሁድ በለንደን የተካሄደው የማራቶን ውድድር ኬንያዊው ሳባስቲያን ሳዌ እና ኢትዮጵያዊው ዮሚፍ ቀጄልቻ ከሁለት ሰዓት በታች ተከታትለው በመግባት ዓለምን አስደምመዋል።
27 ሚያዚያ 2026

አስፈላጊ ነገር ግን ጎጂ የሆነውን የጨው አወሳሰዳችንን እንዴት መመጠን እንችላለን?
ጨው ምግባችንን የበለጠ ያጣፍጠዋል። ለሰው ልጅ ሕይወትም አስፈላጊ ነው። በጨው ውስጥ የሚገኘው ሶዲየም በሰውነት ውስጥ የሚኖረውን ትክክለኛውን የውሃ መጠን ለመጠበቅ በጣም አስፈላጊ ነው። ህዋሳትም ንጥረ ምግቦችን እንዲወስዱ ይረዳል። በምግብ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩረው የቢቢሲ ወርልድ ሰርቪስ ፕሮግራም “ዘ ፉድ ቼይን” ጨው በሰውነታችን ውስጥ ያለውን ወሳኝ ሚና እና ለአንድ ሰው ከመጠን በላይ የሚባለው የጨው ፍጆታ ምን ያህል ነው የሚለውን ተመልክቷል።
26 ሚያዚያ 2026

በአንድ ሰዓት ውስጥ 60 ደቂቃዎች እንዲኖሩ የተደረገበት ጥንታዊ ምክንያት
24 ሚያዚያ 2026

ከሆርሙዝ በፊት ዓለም ላይ ምን ያህል የባሕር እንቅስቃሴ እገዳዎች ተጥለዋል? ምን ያህል ውጤታማ ነበሩ?
አሜሪካ ወደ ኢራን ወደቦች የሚገቡ እና የሚወጡ መርከቦች ላይ እገዳ መጣሏ ጥንታዊ የወታደራዊ ጫና መፍጠሪያ ስልትን መልሶ ያመጣ ነው። ይህ እርምጃ የባሕር መስመሮችን በመዝጋት ምጣኔ ኃብታዊ ጫና መፍጠር፣ ንግድን ማስተጓጎል እና ተገዳዳሪው አካል አቋሙን እንዲቀይር ወይም እጅ እንዲሰጥ የማስገደጃ ስልት ነው። ታሪክ የሚያሳየን እንዲህ ዓይነት ስልቶች ጫና በመፍጠር ረገድ ውጤታማ ቢሆኑም ሰፊ ተጽዕኗቸው ግን ከሚታሰበው በላይ ውስብስብ መሆኑን ነው።
20 ሚያዚያ 2026

በቀን ለምን ያህል ሰዓት እንቀመጣለን? በጤናችን ላይ የሚያደርሰው ጉዳትስ ምንድን ነው?
18 ሚያዚያ 2026

በየትኛው ዕድሜ ላይ ምን ዓይነት ምግብ መብላት አለብን?
15 ሚያዚያ 2026

በአንዲት የግድግዳ ጡብ ፍንጭነት የተገኘችው ለዓመታት ጥቃት ሲደርስባት የነበረችው ታዳጊ
31 ግንቦት 2026

በጦርነቱ ውስጥ ምሥጢር ሆነው የተከሰቱት የቀድሞው የኢራን ፕሬዝዳንት አህመዲነጃድ
29 ግንቦት 2026

የኢራን ጦርነት የየትኞቹን አገራት ገንዘብ አጠናከረ? የየትኞቹንስ አናጋ?
28 ግንቦት 2026

ኢድ አል-አደሃ: በተለያዩ ሃይማኖቶች እንስሳት ለምን በመስዋዕትነት ይቀርባሉ?
27 ግንቦት 2026

ስለ አደገኛው የኢቦላ ቫይረስ መታወቅ ያለባቸው ምልክቶቹ እና መከላከያዎቹ
22 ግንቦት 2026

የእስራኤልን የመከላከያ ሥርዓቶች የፈተኑት የሄዝቦላህ ድሮኖች
17 ግንቦት 2026

የአፍሪካ ደጋፊዎች ለቪዛ የሚያስይዙት ገንዘብ ቢቀርላቸውም በዓለም ዋንጫ ወቅት ከፍተኛ ችግር ይገጥማቸዋል
15 ግንቦት 2026

በእስራኤል እና ሊባኖስ የተኩስ አቁም መክሸፍ መሀል የቀጠለው የሄዝቦላህ ድጋፍ
14 ግንቦት 2026
ቢቢሲ አማርኛን በማኅበራዊ ሚዲያዎች ይከታተሉ
በስፋት የተነበቡ
- 1ቀጥታኢራን ሠራዊቷ መጠናከሩን ስትገልጽ፣ እስራኤል ደግሞ የኢራን መንግሥት መሠረቱ ተናግቷል አለች
- 2አሜሪካ በአፍሪካ በርካታ የቪዛ ማዕከላትን ስትዘጋ፣ የአዲስ አበባ ኤምባሲዋ አንዱ ማዕከል ይሆናል ተባለ
- 3ሰኞ እስከ ምሽት 2 ሰዓት ድረስ 40 ሚሊዮን መራጮች ድምጽ መስጠታቸውን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
- 4ኢራን ከተነገረው በላይ በአሜሪካ ወታደራዊ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሷን ቢቢሲ አረጋገጠ
- 5ቻትጂፒቲ ሱስ በማስያዝ እና ራስን ማጥፋትን በማበረታታት ተከሰሰ
- 6አዳዲስ ታሪክ የሚመዘገብበት 23ኛው የዓለም ዋንጫ ውድድር ሙሉ መረጃን እዚህ ያገኛሉ
- 7ዩኬ ወደ ሩዋንዳ ስደተኞችን የምትልክበትን ስምምነት ብታፈርስም ገንዘብ እንዳትቀጣ ፍርድ ቤት ወሰነ
- 8በአማራ ክልል ከሚገኙ 138 የምርጫ ክልሎች በስምንቱ ምርጫ እንደማይደረግ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
- 9በመገናኛ ብዙኃን ‘አፈና’ እና ‘በፉክክር ማነስ’ ትችት የተነሳበት የነገው ጠቅላላ ምርጫ
- 10የኢቦላ በሽታ ስጋት ባየለበት ወቅት ሦስት ክትባቶች እየበለፀጉ መሆናቸው ተገለፀ



















